ቀላል ባቡር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ የስራ...

image description
- In አዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት    1

ቀላል ባቡር በ2018 በጀት ዓመት የላቀ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞቹ ሽልማት አበረከተ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በ 2018 በጀት ዓመት የላቀ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ሰራተኞቹ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም አዘጋጀ።

ሽልማቱ የተበረከተው የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ግምገማና የ2019 ዓ.ም እቅድ ላይ ውይይት በተካሄደበት ፕሮግራም ላይ ሲሆን የእቅድና ክትትል የስራ ክፍል ሪፖርትን ተከትሎ የድርጅቱ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ብርሃን አበባውና ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚዎች ለተነሱት ጥያቄዎችና አስተያየቶች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

ወይይቱን ተከተሎ በበጀት ዓመቱ የላቀ ሥራ የሰሩ የድርጅቱ ሰራተኞች እውቅናና ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ።

ሐምሌ 16፣ 2018 ዓ.ም


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments