የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሰራተኞችና የስራ ኃላ...

image description
- In አዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት    0

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች በአንድ ጀምበር 800 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ታሪካዊ መርሐ ግብር አካል የሆነ የችግኝ ተከላ አካሄዱ

የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ሰራተኞችና አመራሮች ከሌሎች የትራንስፖርት ተጠሪ መስሪያ ቤቶች ጋር በመሆን የችግኝ ተከላ አከናውኑ።

መርሃ ግብሩ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተያዘው የ800 ችግኞችን በአንድ ጀምበር የመትከል መርሃ ግብር አካል ሲሆን ፤ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ቢሮ ሃላፊ አቶ ያብባል አዲስን ጨምሮ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ብርሃን አበባው (ዶ/ር) ና ሌሎች ኃላፊዎች በቃሊቲ ወረዳ 8 ዙርያ በተደረገው ችግኝ መትከል ስነ ስርዓት ተገኝተዋል።

ሐምሌ 27 ፣ 2018 ዓ.ም


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments